John 1:1-2

Amharic(i) 1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።