John 6:19-20

Amharic(i) 19 ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። 20 እርሱ ግን። እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።