1 John 2:3-4

Amharic(i) 3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 4 አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም።