Ephesians 4:3-5

Amharic(i) 3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 4 በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ 5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤