Hebrews 13:24-25

Amharic(i) 24 ለዋኖቻችሁ ሁሉና ለቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከኢጣልያ የሆኑቱ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። 25 ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።