Luke 24:9-11

Amharic(i) 10 ይህንም ለሐዋርያት የነገሩአቸው መግደላዊት ማርያምና ዮሐና የያዕቆብም እናት ማርያም ከእነርሱም ጋር የነበሩት ሌሎች ሴቶች ነበሩ። 11 ይህም ቃል ቅዠት መስሎ ታያቸውና አላመኑአቸውም።