Matthew 27:12-14

Amharic(i) 12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። 13 በዚያን ጊዜ ጲላጦስ። ስንት ያህል እንዲመሰክሩብህ አትሰማምን? አለው። 14 ገዢውም እጅግ እስኪደነቅ ድረስ አንዲት ቃል ስንኳ አልመለሰለትም።