Luke 24:50-51

Amharic(i) 50 እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው። 51 ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።