Amharic(i) 7 ነገር ግን። በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል ተባለ። 8 ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው።